=<({አል-ኢኽላስ 112:1-4})>=
ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ
1. በል! እርሱ አላህ አንድ ነው።
2. አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው።
3. አልወለደም፤ አልተወለደምም።
4. ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም።
![]() =<({አል-ቁርአን 96:1-5})>=
![]() በቡኻሪ በተዘገበው ሐዲስ መሰረት እውቀትን መሻት በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። ![]() |
---|
በኢብን ሐጀርና በአ-ነሳእይ እንደተዘገበው
አቡ ሰኢድ አልኹድሪ እንዳወራው ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ): <አሏህ ወይን የጠጣን ሰው ሶላት በአካሉ ውስጥ የቀረ ነገር እስካለ ድረስ አይቀበለውም> ብለዋል።
በኢብን ማጃ እና በአ-ነሳእይ እንደተዘገበው
<ወይን(አስካሪ መጠጥ) የጠጣን ሰው ተግባር አሏህ በፍፁም አይቀበልለውም። እሷንም በመጠጣት የሰከረ ሰው ሶላቱ ለ40 ቀን ጠዋት ያህል ተቀባይነትን አያገኝም። ተውባ አድርጐ በድጋሚ ከጠጣ አሏህ ከነሃስ በተሰራ ብረት የጅሃነምን እሳት እንዲጠጣ ያደርገዋል።>
በኢብን ሐጀር እንደተዘገበው
<ወይን(አስካሪ መጠጥ) የጠጣ ሰው ለአርባ ቀን ምሽት ያህል አሏህ አይቀበለውም። በዚህ ወቅት ከሞተ ጣኦት አምላኪ ሆኖ እንደሞተ ነው።>
ይህን ፔጅ ላይክ ያድርጉ
Youth-Mission
የወጣቱ ተልእኮ-> page
page:
http://facebook.com/youth.mission29
የወጣቱ ተልዕኮ አድራሻ
ኢስላማዊ መጽሐፎችን ያውርዱ |
---|